29 Comments

  1. Congratulations my club 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  2. Europe is blue 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  3. መንሱሬ እባክህ በሰውነት የኳስ ማሰልጠኛ 68 ልጆች ወደ ማልታ ወይም ስፔን ለአስር ቀን ሔደው ይምክራሉ ተብሏል እና 150000 ተጠይቀዋል ይሄንን ብትጠይቅልን!! ይቅርታ መንሱሬ

  4. መንሱሬ ሲቲ ይለያል ፔፕም እደዛው ማንኛውንም ቡድን እንደ አመጣጡ ሽኝቶታል ሲቲ ማለት ይሄ ነው በዘመናዊ እግር ኳስ ያስደመመን እንኳን ደስ አላችሁ የሲቲ ደጋፊወች
    ሲቲ አይገባውም የምትሉ የነትና ደጋፊ በባህላው አጨዋወት ዋንጫ ማንሳታቸውንም አስትውሱ
    ይሄ ዘመናዊ እግር ኳስ ነው ባህላዊይ ቀረኮ።

  5. 👕👕👕👕👕👕👕👕👕👕🥊
    💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
    🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕
    🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
    ለኔ የትላንቱ ድል ለሲቲ በመሆኑ በጣም ነው ደስ ያለኝ ። ሲቲ ዘንድሮ ባለሦስት ዋንጫ ባለቤት በመሆኑ ከእንግሊዝ ክለቦች ሁለተኛው የምደግፈው ክለብ አድርጎኛል ። በተለይ ሁልጊዚ በዮናይትድ የሚደርስበትን ትችት በማስቆሙ ደስ ብሎኛል ።😂😂😂😂

  6. መንሱሬ የሲቲ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እፈልጋለሁ! እኔ ለ26 ዓመት አርሰናለሰን ቢደግፍም ጋረሰድዮላ ካለው ብቃትና ዕውቀት ከእስኳዳቸው ጥለሰቀትና ኳሊቲ አንጻር ፕርሜር ሊጉና ሻምፕዮንስ ሊጉ ለሲቲዎች ይገባቸዋል። የአንዳንዶች ምክንያታዊ ያልሆና ጥላቻና የተገኘውን ሦስትዮሽ ዋንጫ ማጣጣል አይገባኝም።

  7. ጋርዲዮላ ካንሴሎን ታግሶ እና አርሞ ቢያቆየው ኖሮ የሩብን እና የስቶንን ያክል ይሰራለት ነበር :: የእሱ ወደ ባየር መሄድ በጣም ነው የሚቆጨኝ :: ያሳዝናል !!!.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *